۞..´*• *•. .•*´ •* ´..* ••.*•۞ ۞ لا اله الا الله محمد رسول الله.۞ ۞..•..* ¸.• •.¸ `*.. •.* • •.* ۞
Archive for March, 2011
♣ እነዚያን መከራ በነካቻቸው ግዜ እኛ ለአላህ ነን እኛ ወደርሱ ተመላሾች ነን የሚሉትን (አብስር) Give glad tidings to those Who say, when afflicted with calamity: “To Allah We belong, and to Him is our return” ◙2:156◙ ኢንነ አሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን [To Allah we belong and to Him is our return] አልሃምዱሊላህ ♥
☼ አላህ ረዳታችሁ መኾኑን እወቁ (እርሱ)ምን ያምር ጠባቂ! ምን ያምርም ረዳት! Allah is your Protector – the best to protect and the best to help. ◙8:40◙
○ ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ ለናንተ ከርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም ◙7:59◙ ○ ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ ከርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም ◙7:65◙ ○ ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ ከርሱ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም ◙7:85◙
♣ መናፍቃን በእርግጥ ከእሳት በታችኛው አዘቅጥ ውስጥ ናቸው ለነሱም ረዳትን አታገኝላቸውም Indeed, the hypocrites will be in the lowest depths of the Fire – and never will you find for them a helper ◙4:145◙
○ ለርሱ መመለስ የሌለው ቀን ከአላህ ከመምጣቱ በፊት ለጌታችሁ ታዘዙ በዚያ ቀን ለናንተ ምንም መጠጊያ የላችሁም ለናንተ ምንም መካድ የላችሁም Answer the call of your Lord before there cometh unto you from Allah a Day which there is no averting. Ye have no refuge on that Day, nor have a ye any (power of) refusal. [...]
~ ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ ከመጥፎም ነገር ትከለከላላችሁ በአላህም አንድነት ታምናላችሁ You are the best of peoples, produced for mankind, enjoining what is right, forbidding what is wrong, and believing in Allah ◙3:110◙ ~ No matter what happens to us Muslims these days, We are still the best nation produced [...]
♠ ወደፊትም ለናንተ የምላችሁን ምክር (ቅጣትን በምታዩ ግዜ ) ታስታውሳላችሁ ነገር ነገሬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና And you will remember what I am telling you, and my affair I leave it to Allah. Verily, Allah is the All-Seer of (His) slaves. ◙40:44◙ ያ አላህ አንተ ከሰው ልጆች ሁሉ መሀል መርጠህ በላካቸው [...]
☼ በዚያም በማይሞተው ሕያው አምላክ ላይ ተመካ ከማመስገንም ጋር አጥራው And rely upon the Ever-Living who does not die, and exalt [ Allah ] with His praise.◙25:58◙ የኛ ጌታ በሰዎች እጅ የተደበደበ የተገረፈ የተሰቃየ እና ያለቀሰ ኾኖ ተሰቅሎ መሞትን አይሞትም በ እሬሳ ሳጥን ኾኖም ከመሬት በታች አይቀበርም ከዛም ተነሳሁ አይልም [ሱብሀነላህ] የኛ ጌታ ከዚህ ሁሉ [...]
♣ ለራሴ ጉዳትንም ጥቅምንም አላህ ከሻው በስተቀር አልችልም ለሕዝቦች ሁሉ የተወሰነ ግዜ አላቸው ጊዚያቸው በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም አይቀድሙምም በላቸው “Say: ‘I have no power Over any harm or profit To myself except as Allah Willeth. To every People Is a term appointed: When their term is reached, Not an hour can they cause [...]