Posted: March 14, 2011 in Uncategorized

○ ለርሱ መመለስ የሌለው ቀን ከአላህ ከመምጣቱ በፊት ለጌታችሁ ታዘዙ በዚያ ቀን ለናንተ ምንም መጠጊያ የላችሁም ለናንተ ምንም መካድ የላችሁም Answer the call of your Lord before there cometh unto you from Allah a Day which there is no averting. Ye have no refuge on that Day, nor have a ye any (power of) refusal. ◙42:47◙

ቁርአን የአላህ ነቢያቶች እና ረሱሎችን ‘..አስፈራሪዎች..’ ብሎ በብዙ ቦታ ላይ ይጠቅሳቸዋል ምክኒያቱም ህዝቦቻቸውን በተደጋጋሚ ስለማይቀርው ሞት ከዛም በኃላ ሁሉ የሰው ዘር ስለሚጠየቅበት የፍርድ ቀን ስለሚያስጠነቁቋቸው እና ወደ አላህ መንገድ ካልተመለሱ ለነርሱ ምንም አይነት ረዳት በዚያ ቀን እንደማያገኙ የተዋረዱም ሆነው የጀሀነም እሳትን የሚገቡ እንደሚሆኑ ስለሚነግሩዋቸው ማ…ለት ነው የአላህ የመጨረሻው ለሰው ልጆች ሁሉ የተላኩት ነብዩ ሙሀመድ (ሶዓወ) እስልምናን ለህዝባቸው ማሳወቅ ሲጀመሩ በመጀመሪያ ከአፋቸው የወጣው ቃል እና ሶስት ግዜ የደጋገሙት ‘ህዝቦቼ ሆይ!የጀሀንምን እሳት አስጠነቅቃችዋለሁ’ Oh My People! I warn you of hell fire, I warn you of hell fire የሚለው ነበር

እናም እናስተውል ኢንሻ አላህ የተፈጠርንበትንም አላማ አንርሳ በአላህም መንገድ የማይቀረው ሞት እስኪመጣ እንጽና

Advertisement

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Connecting to %s